የሩሲያ እህል ባለው ጥራት ፣ መጠን እንዲሁም ዋጋ በአፍሪካ ውስጥ ተፈላጊነቱ ጨምሯልእንደ ሞሮኮ ፣ አልጄሪያ እና ቱኒሲያ "የተሻለ አቅራቢ ፍለጋ" አይናቸውን ከአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ እያነሱ ነው ወደ ሩሲያ እየዞሩ ነው በማለት የሩሲያ እህል ጥራት ግምገማ ማእከል ሀላፊ ሩስላን ካሃስኖቫ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። " በዚህ አመት ለአፍሪካ ሀገሮች የተላከው የሩሲያ አህል መጠን 37 በመቶ የውጭ ንግዷን የሚሸፍን ነው። ይሄም 26 ሚሊዩን ቶን ሲሆን ፤ ለሰሜን አፍሪካ የተላከውን 19 ሚሊዩን ቶን ያካትታል" በማለት ተናግሯል።ሩሲያ ካላት " ሰፊ ለም እና የሚለማ የእርሻ መሬት" እንደ ገብስ፣ በቆሎ እና አጃ የመሳሰሉትን የተለያዩ የእህል ዘሮች እንድታመርት አሰችሏታል። " የጉልበት ዋጋ ፣ ነዳጅ እና ማዳበሪያ ዋጋ ለውጥ በሚፈጥር መልኩ የኛ ዋጋ ከሌሎቹ ዋና እህል ላኪዎች ከሆኑት አሜሪካን ፣ የአውሮፓ ህብረት እና ካናዳ ያነሰ ነው" በማለት ካህሳኖቫ አስረድተዋል።ሀላፊው አፅንኦት ሰጥተው ምርታማነት ለማሳደግ ፤ በተሻሉ ቴክኖሎጂዎች እና የሩሲያን የተፈጥሮ ሀብቶች ሀገሪቱ ተወዳዳሪ የሆነ ዋጋ እንድታቀርብ ያስችላታል። ከሰሀራ-በታች ወደሚገኙ አፍሪካ ሀገሮች የሚላክ የሩሲያ የእህል ምርት በስድስት አመት ውስጥ " ከፍተኛውን ደረጃ " 7.2 ሚሊዩን ቶን ሆኖ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ተመዝግቧል፤ ይሄም ከ2023 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ63 በመቶ እድገት አለው በማለት ክሃሳኖቫ ተናግረዋል። ሀላፊው ጨምሮም ኬኒያ እና ናይጄሪያ ከፍተኛ አጋር ናቸው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20241230/16631.html
የሩሲያ እህል ባለው ጥራት ፣ መጠን እንዲሁም ዋጋ በአፍሪካ ውስጥ ተፈላጊነቱ ጨምሯል
የሩሲያ እህል ባለው ጥራት ፣ መጠን እንዲሁም ዋጋ በአፍሪካ ውስጥ ተፈላጊነቱ ጨምሯል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እህል ባለው ጥራት ፣ መጠን እንዲሁም ዋጋ በአፍሪካ ውስጥ ተፈላጊነቱ ጨምሯልእንደ ሞሮኮ ፣ አልጄሪያ እና ቱኒሲያ "የተሻለ አቅራቢ ፍለጋ" አይናቸውን ከአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ እያነሱ ነው ወደ ሩሲያ እየዞሩ ነው በማለት የሩሲያ እህል ጥራት... 30.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-30T15:22+0300
2024-12-30T15:22+0300
2024-12-30T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ እህል ባለው ጥራት ፣ መጠን እንዲሁም ዋጋ በአፍሪካ ውስጥ ተፈላጊነቱ ጨምሯል
15:22 30.12.2024 (የተሻሻለ: 15:44 30.12.2024)
ሰብስክራይብ