#sputnikviral | ቻይና የአለም እጅግ ፈጣኑን ባቡር አስተዋወቀች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ቻይና የአለም እጅግ ፈጣኑን ባቡር አስተዋወቀችይህ የሲአር450 የተሻሻለ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ባቡር የታዋወቀዉ በዛሬው እለት በመዲናዋ በቤጂንግ ነው። በሙከራ ጉዞው ወቅት  በሰአት 450 ኪሎሜትር ከፍተኛ የመጓዣ ሰአቱ ሲሆን 400 ኪሎሜትር በሰአት የሚንቀሳቀስበት ፍጥነቱ ነው።አሁን ላይ ያለው ከፍተኛው የባቡር ፍጥነት በሰአት 350 ኪሜ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0