ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "በቀጥታ መስመር" 76 ጥያቄዎችን በአራት ሰአት ከ50 ደቂቃ ውስጥ መለሱእየተገባደደ ባለው አመት የተደረገው አመታዊ ኩነት አራት ሰአት ተኩል የፈጀ ሲሆን ፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት 76 ጥያቄዎችን 14ቱ ከዩክሬን ግጭት ጋር የተያያዙትን ጨምሮ መልስ ሰጥተውበታል። ጥያቄዎቹ በ33 የሚዲያ ተወካዮች ጦማሪዎችን እና አወያዩችን ጨምሮ እና 30 በሚደርሱ የሩሲያ ዜጎች የቀረቡ ነበሩ። በተጨማሪ ከስድስት የውጭ ሚዲያዎች ጥያቄዎች የቀረቡ ሲሆን ፤ የሩሲያ ወዳጅ ያልሆኑ የአሜሪካ እና የታላቋ ብሪታንያ ጋዜጠኞችም ተሳትፈውበታል። የፑቲን ረጅሙ ጋዜጣዊ መግለጫ በጎርጎሮሳዊያኑ 2008 የተካሄደው ሲሆን አራት ሰአት ከ40 ደቂቃ የፈጀ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20241219/15939.html
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "በቀጥታ መስመር" 76 ጥያቄዎችን በአራት ሰአት ከ50 ደቂቃ ውስጥ መለሱ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "በቀጥታ መስመር" 76 ጥያቄዎችን በአራት ሰአት ከ50 ደቂቃ ውስጥ መለሱ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "በቀጥታ መስመር" 76 ጥያቄዎችን በአራት ሰአት ከ50 ደቂቃ ውስጥ መለሱእየተገባደደ ባለው አመት የተደረገው አመታዊ ኩነት አራት ሰአት ተኩል የፈጀ ሲሆን ፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት 76 ጥያቄዎችን 14ቱ ከዩክሬን ግጭት ጋር... 19.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-19T19:48+0300
2024-12-19T19:48+0300
2024-12-19T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "በቀጥታ መስመር" 76 ጥያቄዎችን በአራት ሰአት ከ50 ደቂቃ ውስጥ መለሱ
19:48 19.12.2024 (የተሻሻለ: 20:14 19.12.2024)
ሰብስክራይብ