ፕሬዝዳንት ፑቲን የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አል-አሳድ ሞስኮ ከደረሱ ግዜ ጀምሮ እንዳላገኟቸው ነገርግን እንደሚያገኟቸዉ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አል-አሳድ ሞስኮ ከደረሱ ግዜ ጀምሮ እንዳላገኟቸው ነገርግን እንደሚያገኟቸዉ ተናገሩ ፕሬዝዳንቱ አል-አሳድን ሲያገኟቸው በሶሪያ የጠፋውን የአሜሪካ ጋዜጠኛ አውስቲን ቲስ እጣፋንታ እንደሚጠይቋቸው ቃል ገብተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0