ኤለን መስክ በታሪክ ሀብቱ 400 ቢሊዩን ዶላር የተሻገረ የመጀመሪያው ሰው ሆነ  ብሉምበረግ እንደዘገበዉ

ሰብስክራይብ
ኤለን መስክ በታሪክ ሀብቱ 400 ቢሊዩን ዶላር የተሻገረ የመጀመሪያው ሰው ሆነ  ብሉምበረግ እንደዘገበዉ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሀብቱ እንዲጨምር ምክንያት የሆነው በግል ድርጅቱ ስፔስ ኤክስ ውስጥ ያለውን አክሲዩን በመሸጥ ያገኘው 50 ቢሊዩን ዶላር እንደሆነ ዘገባው አመልክቷል። አክሎም አሁን ላይ ንፁህ ሀብቱ 439.2 ቢሊዩን ዶላር ነው እንደ ብሉምበርግ ቢሌነሮች ማሳያ ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0