ጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ እና ልዑካቸው በቱርክ አንካራ እንደሚገኙ ተገለፀ

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ እና ልዑካቸው በቱርክ አንካራ እንደሚገኙ ተገለፀከጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት እንደተገኘዉ መረጃ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን በፅህፈት ቤታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ሉዑካቸው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን የሁለትዩሽ ውይይት ማድረጋቸው ተዘግቧል። ቀደምብሎ በአንካራ አሸማጋይነት የሚደረገው ሌላ ዙር የኢትዮጵያ እና ሱማልያ ድርድር በቱርክ እንደሚካሄድ መዘገቡ ይታወሳል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0