በሶሪያ የሚገኙ የሩሲያ ጦር ሰፈሮች በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ

ሰብስክራይብ
በሶሪያ የሚገኙ የሩሲያ ጦር ሰፈሮች በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ ሚኒስቴሩ አክሎም በሶሪያ በሚገኙ የሩሲያ የጦር ሰፈሮች ላይ በአሁኑ ሰዓት ምንም አይነት ከባድ የደህንነት ስጋት የለም ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0