የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ አባት የሃፌዝ አል-አሳድ ሃውልት በመላ ሀገሪቱ ፈራረሰ በሳምንቱ መጨረሻ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ነዋሪዎች ሐውልቶቹን በተለይም በደማስቆ፣ ላታኪያ እና ሆምስ ሲያወደሙ እና ሲያረክሱ አሳይተዋል። ጂሃዲስቶቹ ዋና ከተማዋን ከተቆጣጠሩ በኋላ መገልበጣቸው የተገለጸው የወቅቱ ፕሬዝዳንት እጣ ፈንታ እስካሁን አልታወቀም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ አባት የሃፌዝ አል-አሳድ ሃውልት በመላ ሀገሪቱ ፈራረሰ
የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ አባት የሃፌዝ አል-አሳድ ሃውልት በመላ ሀገሪቱ ፈራረሰ
Sputnik አፍሪካ
የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ አባት የሃፌዝ አል-አሳድ ሃውልት በመላ ሀገሪቱ ፈራረሰ በሳምንቱ መጨረሻ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ነዋሪዎች ሐውልቶቹን በተለይም በደማስቆ፣ ላታኪያ እና ሆምስ ሲያወደሙ እና ሲያረክሱ አሳይተዋል።... 08.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-08T11:51+0300
2024-12-08T11:51+0300
2024-12-08T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ አባት የሃፌዝ አል-አሳድ ሃውልት በመላ ሀገሪቱ ፈራረሰ
11:51 08.12.2024 (የተሻሻለ: 12:04 08.12.2024)
ሰብስክራይብ