በሶሪያ ያለውን ጦርነት በአስቸኳይ ማቆም እና የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 2254ን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
በሶሪያ ያለውን ጦርነት በአስቸኳይ ማቆም እና የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 2254ን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው ሲሉ ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይህን ያሉት ከዶሃ ፎረም በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0