ዩኔስኮ የሶማሌ-ኢሳ ያልተጻፈ ልማዳዊ ሕግ የሆነውን ሄር ኢሴ የዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስ አክላ አድርጎ መዘገበበፓራጓይ አሶንሲዮን እየተካሄደ ባለው 19ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሣይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የበይነ መንግሥታት ኮሚቴ ስብሰባ ላይ በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ጅቡቲ የጋራ ጥያቄ ሄር ኢሴ በማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል።ይህ ታሪካዊ ጠቀሜታ ያለው የሕግ ማዕቀፍ ድሬዳዋ ውስጥ በሚገኝ አንድ መሪ ("ኡጋስ") ስር በሶስቱ ሀገሮች ውስጥ የሚገኙ የሶማሌ-ኢሳ ማህበረሰቦችን ያገናኛል፤ ይህም ቀጠናዊ ትስስርን እና ቱሪዝምን ያጠናክራል።ቅርሱ መመዝገቡ በአፍሪካ ቀንድ ባህላዊ ትስስር እና ወዳጅነትን በማጠናከር እንዲቆይ የሚደረግለትን ጥበቃ በእጅጉ ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20241206/15019.html
ዩኔስኮ የሶማሌ-ኢሳ ያልተጻፈ ልማዳዊ ሕግ የሆነውን ሄር ኢሴ የዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስ አክላ አድርጎ መዘገበ
ዩኔስኮ የሶማሌ-ኢሳ ያልተጻፈ ልማዳዊ ሕግ የሆነውን ሄር ኢሴ የዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስ አክላ አድርጎ መዘገበ
Sputnik አፍሪካ
ዩኔስኮ የሶማሌ-ኢሳ ያልተጻፈ ልማዳዊ ሕግ የሆነውን ሄር ኢሴ የዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስ አክላ አድርጎ መዘገበበፓራጓይ አሶንሲዮን እየተካሄደ ባለው 19ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሣይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ... 06.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-06T16:05+0300
2024-12-06T16:05+0300
2024-12-06T16:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዩኔስኮ የሶማሌ-ኢሳ ያልተጻፈ ልማዳዊ ሕግ የሆነውን ሄር ኢሴ የዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስ አክላ አድርጎ መዘገበ
16:05 06.12.2024 (የተሻሻለ: 16:34 06.12.2024)
ሰብስክራይብ