#sputnikviral | በኢራን እና አፍጋኒስታን መሀከል እየተገነባ ያለው የድንበር ግንብ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በኢራን እና አፍጋኒስታን መሀከል እየተገነባ ያለው የድንበር ግንብበጎርጎሮሳዊያኑ መጋቢት 20, 2025 በሚያልቀዉ የኢራናውያን አመት ግንባታው ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው  እና 300 ኪሎሜትሮች የሚረዝመው በኢራን እና በአፍጋኒስታን መሀከል እየተገነባ ያለው የድንበር አጥር ህገወጥ ስደትን ለመከላከል ያግዛል ተብሏል። አሁን ላይ የአጥሩ 130 ኪሎሜትሮች ግንባታ ተጠናቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0