ፑቲን እና ቢን ዛይድ በአዲሱ የዩኤኢ-ሩሲያ የትምህርት ማእከል ግድግዳ ላይ ፊርማቸውን አኖሩ

ሰብስክራይብ
ፑቲን እና ቢን ዛይድ በአዲሱ የዩኤኢ-ሩሲያ የትምህርት ማእከል ግድግዳ ላይ ፊርማቸውን አኖሩ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አቻቸው ሞሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በሼክ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ አል ከትቢ ስም በተሰየመው ማዕከል ግድግዳ ላይ ስማቸውን አኑረዋል። ሞስኮ በሚገኘው ፕሪማኮቭ ጂምናዚየም የሚገኘው ማዕከል ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጋር በትምህርት ዘርፍ ዓለም አቀፍ ትብብር ለመፍጠር የተቋቋመ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0