ምዕራባውያን የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት ሐቀኛ ድርድር ለማድረግ ፈቃደኛ አይደሉም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ምዕራባውያን የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት ሐቀኛ ድርድር ለማድረግ ፈቃደኛ አይደሉም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩሰርጌይ ላቭሮቭ በሳውዲ አረቢያ ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፡-🟠 የዩክሬን ግጭት ለመፍታት ምዕራባውያን ያቀረቡት ውጥን የግጭቱ ዋና አካል የሆነውን የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝቦች ጥበቃ ማድረግ አልቻለም።🟠 የኦላፍ ሾልዝ "የሰላም እቅድ" እና ሌሎች የምዕራባውያን ሀሳቦች በዩክሬን ውስጥ ያሉ የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪዎችን እንዲሁም "ቮልዲሚር ዘሌንስኪ የራሴ በሚለው መሬት ያሉ ችግሮችን ቸል ያሉ ናቸው 🟠 የዩክሬን ቀውስ በመሠረቱ ለመፍታት የቻይናው መሪ ዢ ጂፒንግ ያቀረቡትን ጥሪ ሩሲያ በደስታ ተቀብላለች።🟠 ከዩክሬን ግጭት ጋር ተያይዞ እርቅ ለማምጣትና የግዛት ልውውጥ ለማድረግ መወያየት ከባድ ነው🟠 ዩክሬን ሰብአዊ መብቶችን ለማስጠበቅ ፈቃደኝነት ካሳየች ሞስኮ የሰላም ኮንፈረንስ ለማካሄድ ቦታ እና ቀን መወሰን ቀላሉ ይሆናል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0