ባለፈው ቀን በሩሲያ ኩርስክ አቅጣጫ 240 የዩክሬን ወታደሮች መሞታቸውን እና 13 የታጠቁ ተሽከርካሪዎች ደግሞ መውድማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሰብስክራይብ
ባለፈው ቀን በሩሲያ ኩርስክ አቅጣጫ 240 የዩክሬን ወታደሮች መሞታቸውን እና 13 የታጠቁ ተሽከርካሪዎች ደግሞ መውድማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።ሚካሂሎቭካ፣ ቼርካስካያ ኮኖፔልካ እና ዴስያቲ ኦክትያብር ሰፈሮች አቅራቢያ የዩክሬን ጥቃቶች መመከቱንም ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0