ዩናይትድ ስቴትስ የቻይናን ወታደራዊ ሰፈር የማቋቋም እቅድ ለማክሸፍ ለጋቦን የእርዳታ ፓኬጅ አቀረበች የቀረበው የእርዳታ ፓኬጅ ስምምነት ለጋቦን ልዩ ሃይል ስልጠና እና በሀገሪቱን የዲሞክራሲ ሽግግር ለመደገፍ ያለመ የገንዘብ ድጋፍን እንደሚያካትት መገናኛ ብዙሃን ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ ዘግቧል።🪖 አሜሪካ ወደዚህ እርምጃ የገባችው የቻይና በጋቦን ወታደራዊ መሰረተ ልማት እንዲኖራት የምታደርገው ጥረት ፤ ቋሚ የጦር ሰፈር ወደ መገንባት ሊያመራ ይችላል በሚል የአሜሪካ ባለስልጣናት ስጋት ስለደረባቸው ነው ተብሏል።ዩናይትድ ስቴትስ አሁን ለጋቦን በፀጥታ እና በኢኮኖሚያዊ ዕርዳታ ስም ፓኬጅ እየሰጠች ቢሆንም፤ ቻይና ግን በአህጉሪቱ መረጋጋትን እና ብልጽግናን ለማስፈን ያለመ ተሳትፎ እንዳላት የቤጂንግ አስታውቃለች።በቻይና ድንበሮች አቅራቢያ ጨምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ የጦር ሰፈሮችን የማቋቋም ታሪክ ካላት አሜሪካ በተለየ መልኩ ቻይና በአፍሪካ የምትከተለው አካሄድ የአፍሪካ ሀገራትን ሉዓላዊነት ማክበር ፤ በመከባበር እና ትብብር ላይ የተኮረ ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዩናይትድ ስቴትስ የቻይናን ወታደራዊ ሰፈር የማቋቋም እቅድ ለማክሸፍ ለጋቦን የእርዳታ ፓኬጅ አቀረበች
ዩናይትድ ስቴትስ የቻይናን ወታደራዊ ሰፈር የማቋቋም እቅድ ለማክሸፍ ለጋቦን የእርዳታ ፓኬጅ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ዩናይትድ ስቴትስ የቻይናን ወታደራዊ ሰፈር የማቋቋም እቅድ ለማክሸፍ ለጋቦን የእርዳታ ፓኬጅ አቀረበች የቀረበው የእርዳታ ፓኬጅ ስምምነት ለጋቦን ልዩ ሃይል ስልጠና እና በሀገሪቱን የዲሞክራሲ ሽግግር ለመደገፍ ያለመ የገንዘብ ድጋፍን እንደሚያካትት መገናኛ... 09.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-09T13:10+0300
2024-09-09T13:10+0300
2024-09-09T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዩናይትድ ስቴትስ የቻይናን ወታደራዊ ሰፈር የማቋቋም እቅድ ለማክሸፍ ለጋቦን የእርዳታ ፓኬጅ አቀረበች
13:10 09.09.2024 (የተሻሻለ: 13:44 09.09.2024)
ሰብስክራይብ