ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት ገለፁ ኢትዮጵያ ጳጉሜን 3ን "የሉዓላዊነት ቀን" ብለን በምናከብርበት ዕለት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የማይናወጥ እና ቁርጠኛ አቋም አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ተነግረዋል።አብይ በጽሁፋቸው ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት ጀምሮ "ክብር፣ ልቀት እና ነፃነት" ከሚባሉ ቃላትጋር ተመሳሳይ መሆናቸውን አፅንዖት ሰጥተው፤ ኢትዮጵያውያን በታሪክ ዘመናት ሁሉ ሀገሪቱ ሌላ ሀገር ወርራ እንደማታውቅ፤ ይልቁንም ሉአላዊነቷ ላይ አደጋ የሚጥሉ ኃይሎችን ለመከላከል ግን ህዝቦቿ በጽናት እንደሚቆሙ አስታውሰዋል። ይህ ፅናት በኢትዮጵያ ህዝቦች የጋራ ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ጠቁመዋል።ጳጉሜ ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲስ ዘመን የተሸጋገረችበት ወቅት በመሆኑ ልዩ ትርጉም አላት። ይህ ወቅት በሁለቱም ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ወጎች ውስጥ ሥር የሰደደ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም ሉዓላዊነት የሀገር ድንበሮችን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የሕይወት ዘርፎች ማለትም በምግብ፣ በቴክኖሎጂ እና በበጀት ራስን መቻልን እንደሚጨምር አጽንኦት ሰጥተው ተናገረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት ገለፁ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት ገለፁ ኢትዮጵያ ጳጉሜን 3ን "የሉዓላዊነት ቀን" ብለን በምናከብርበት ዕለት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የማይናወጥ እና ቁርጠኛ አቋም አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር... 09.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-09T11:40+0300
2024-09-09T11:40+0300
2024-09-09T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት ገለፁ
11:40 09.09.2024 (የተሻሻለ: 12:04 09.09.2024)
ሰብስክራይብ