የጳጉሜ 4 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች 🟠 ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን ኮሪያን 76ኛ አመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ ለኪም ጆንግ ኡን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።🟠 የአየር መከላከያ ሥርዓት እያንዳንዳቸው አንድ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በሩሲያዋ ቤልጎሮድ እና ኩርስክ ግዛቶች በአንድ ሌሊት ማውደማቸውን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።🟠 በሶሪያ ሃማ ግዛት ማስያፍ ከተማ አቅራቢያ በሚገኙ ኢላማዎች ላይ እስራኤል በፈፀመችው የአየር ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 14 መድረሱን እንዲሁም ቢያንስ 43 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የሶሪያ መንግስት የዜና አገልግሎት ዘግቧል።🟠 የአሜሪካ ዴሞክራቲክ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስ ከሪፐብሊካኑ ተፎካካሪ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ጋር ማክሰኞ ለሚደረገው ክርክር ዝግጁ መሆኗቸውን ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጳጉሜ 4 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
የጳጉሜ 4 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
Sputnik አፍሪካ
የጳጉሜ 4 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች 🟠 ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን ኮሪያን 76ኛ አመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ ለኪም ጆንግ ኡን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።🟠 የአየር መከላከያ ሥርዓት እያንዳንዳቸው አንድ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን... 09.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-09T11:40+0300
2024-09-09T11:40+0300
2024-09-09T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий