የፓን አፍሪካ አቀንቃኙ ከሩሲያ ሲመለስ በፓሪስ-ኦርሊ አየር ማረፊያ ለእስር ተዳርጓልየብላክ አፍሪካ ዲፌንስ ሊግ መሪ ኢጎውንቺ ቤሃንዚን ቅዳሜ ዕለት በፈረንሣይ ፖሊስ መኮንኖች ረጅም የሰነድ ፍተሻ ተደርጎበታል።ባለፈው ሚያዝያ ወር ወደ ሞስኮ ካደረገው ጉዞ ጋር ተያይዞ ፓሪስ ውስጥ "ህገወጥ እንግልት እና እስራት" ደርሰቦት እንደነበረ አስታውቆ ነበረ።በዚያን ጊዜ ፓስፖርቱ "ያለ አሳማኝ ምክንያት" ተይዞ እንደነበርና እንደ ራሱ አባባል "ተከታታይ ጣልቃገብነት የበዛባቸው ጥያቄዎች" አጋጥሞት ነበረ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፓን አፍሪካ አቀንቃኙ ከሩሲያ ሲመለስ በፓሪስ-ኦርሊ አየር ማረፊያ ለእስር ተዳርጓል
የፓን አፍሪካ አቀንቃኙ ከሩሲያ ሲመለስ በፓሪስ-ኦርሊ አየር ማረፊያ ለእስር ተዳርጓል
Sputnik አፍሪካ
የፓን አፍሪካ አቀንቃኙ ከሩሲያ ሲመለስ በፓሪስ-ኦርሊ አየር ማረፊያ ለእስር ተዳርጓልየብላክ አፍሪካ ዲፌንስ ሊግ መሪ ኢጎውንቺ ቤሃንዚን ቅዳሜ ዕለት በፈረንሣይ ፖሊስ መኮንኖች ረጅም የሰነድ ፍተሻ ተደርጎበታል።ባለፈው ሚያዝያ ወር ወደ ሞስኮ ካደረገው... 09.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-09T10:44+0300
2024-09-09T10:44+0300
2024-09-09T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፓን አፍሪካ አቀንቃኙ ከሩሲያ ሲመለስ በፓሪስ-ኦርሊ አየር ማረፊያ ለእስር ተዳርጓል
10:44 09.09.2024 (የተሻሻለ: 11:04 09.09.2024)
ሰብስክራይብ