የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ካይስ ሰኢድ ከጥቅምት ምርጫ በፊት ቁልፍ ሚኒስቴሮችን ጨምሮ ካቢኔያቸውን በድጋሚ እንዳዋቀሩ አስታወቁ ለውጡ የመከላከያ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመለከት ሲሆን የገንዘብ፣ የፍትህ እና የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኃላፊነታቸው ቀጥለዋል። በፋይናንስ ቀውስ፣ ተደጋጋሚ የመብራት መቆራረጥ እና የሸቀጥ እና የመድኃኒቶች እጥረት ምክንያት ችግር ውስጥ በገባችው ቱኒዚያ የፕሬዝዳንት ሳኢድ የካቢኔ ሹመት ለመንግሥታቸው ጉልበት ለመስጠት እና ከመጪው ምርጫ በፊት የመራጮችን ድምፅ ለማግኘት የተደረገ ሙከራ ተደርጎ ተወስዷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240826/8269.html
የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ካይስ ሰኢድ ከጥቅምት ምርጫ በፊት ቁልፍ ሚኒስቴሮችን ጨምሮ ካቢኔያቸውን በድጋሚ እንዳዋቀሩ አስታወቁ
የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ካይስ ሰኢድ ከጥቅምት ምርጫ በፊት ቁልፍ ሚኒስቴሮችን ጨምሮ ካቢኔያቸውን በድጋሚ እንዳዋቀሩ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ካይስ ሰኢድ ከጥቅምት ምርጫ በፊት ቁልፍ ሚኒስቴሮችን ጨምሮ ካቢኔያቸውን በድጋሚ እንዳዋቀሩ አስታወቁ ለውጡ የመከላከያ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመለከት ሲሆን የገንዘብ፣ የፍትህ እና የሀገር ውስጥ... 26.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-26T15:36+0300
2024-08-26T15:36+0300
2024-08-26T16:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ካይስ ሰኢድ ከጥቅምት ምርጫ በፊት ቁልፍ ሚኒስቴሮችን ጨምሮ ካቢኔያቸውን በድጋሚ እንዳዋቀሩ አስታወቁ
15:36 26.08.2024 (የተሻሻለ: 16:23 26.08.2024)
ሰብስክራይብ