የሃማስ ፖሊት ቢሮ ሃላፊ ቴህራን ውስጥ መገደሉን ተከትሎ በኢራን የሶስት ቀናት ሀዘን ታውጇልየሃማስ የፖሊት ቢሮ ሃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬ የስንብት ስነ ስርዓት እ.ኤ.አ ነሐሴ 1 በቴህራን እንደሚካሄድ የኢራን የዜና ወኪል ፋርስ በዛሬው ዕለት ዘግቧል።በትላንትናው እለት የፍልስጤም ንቅናቄ ሃማስ ሃኒዬህ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ላይ እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት ምክንያት መሞቱን አረጋግጧል።በሃማስ መረጃ መሰረት ሃኒዬ የአዲሱ የኢራን ፕሬዝዳንት የሹመት ስነ ስርዓት ላይ ከተሳተፈ በኋላ ቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ላይ እስራኤል በፈጸመቸው “ ጥቃት” ተገድሏል ብሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240731/6629.html
የሃማስ ፖሊት ቢሮ ሃላፊ ቴህራን ውስጥ መገደሉን ተከትሎ በኢራን የሶስት ቀናት ሀዘን ታውጇል
የሃማስ ፖሊት ቢሮ ሃላፊ ቴህራን ውስጥ መገደሉን ተከትሎ በኢራን የሶስት ቀናት ሀዘን ታውጇል
Sputnik አፍሪካ
የሃማስ ፖሊት ቢሮ ሃላፊ ቴህራን ውስጥ መገደሉን ተከትሎ በኢራን የሶስት ቀናት ሀዘን ታውጇልየሃማስ የፖሊት ቢሮ ሃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬ የስንብት ስነ ስርዓት እ.ኤ.አ ነሐሴ 1 በቴህራን እንደሚካሄድ የኢራን የዜና ወኪል ፋርስ በዛሬው ዕለት... 31.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-31T20:35+0300
2024-07-31T20:35+0300
2024-07-31T22:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሃማስ ፖሊት ቢሮ ሃላፊ ቴህራን ውስጥ መገደሉን ተከትሎ በኢራን የሶስት ቀናት ሀዘን ታውጇል
20:35 31.07.2024 (የተሻሻለ: 22:20 31.07.2024)
ሰብስክራይብ