የማዱሮ ደጋፊዎች ማክሰኞ ዕለት ካራካስ በሚገኘው ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት ተሰብስበው ድጋፋቸውን ገልጸዋል

ሰብስክራይብ
የማዱሮ ደጋፊዎች ማክሰኞ ዕለት ካራካስ በሚገኘው ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት ተሰብስበው ድጋፋቸውን ገልጸዋልፕሬዝዳንቱ ለደጋፊዎቻቸው ሠላምታ በመስጠት ሊቀበሏቸው የወጡ፣ ደጋፊዎቸቸው እየጨፈሩ፣ እየዘፈኑ እና የቬንዙዌላውን መሪን የሚደገፍ ንግግር ማድረጋቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል።ያለፉት ጥቂት ቀናት ሁከቶች በኮሎምቢያ አደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች፤ በአሜሪካ መንግስት እና በኤሎን ማስክ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገ ነው ሲሉ ኒኮላስ ማዱሮ ተናግረዋል።ፕሬዝዳንቱ በሁከቱ የተሳተፉትን አካላት ለማግኘት እርዳታ የጠየቁ ሲሆን በመላው ቬንዙዌላም የፖሊስ እና ወታደራዊ ጥበቃዎች መጠናከራቸውን አስታውቀዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0