https://amh.sputniknews.africa/20240731/6577.html
ሃኒዬ እና አንድ ጠባቂዎቹ በቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ መገደላቸውን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ምክር በመግለጫው አስታውቋል። ይህ የሆነው ሃኒዬ በኢራኑ ፕሬዝዳንት ፔዝሽኪያን የሹመት ስነስርዓት ላይ ከተካፈሉ በኋላ መሆኑንም ተገልጿል።
ሃኒዬ እና አንድ ጠባቂዎቹ በቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ መገደላቸውን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ምክር በመግለጫው አስታውቋል። ይህ የሆነው ሃኒዬ በኢራኑ ፕሬዝዳንት ፔዝሽኪያን የሹመት ስነስርዓት ላይ ከተካፈሉ በኋላ መሆኑንም ተገልጿል።
Sputnik አፍሪካ
ሃኒዬ እና አንድ ጠባቂዎቹ በቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ መገደላቸውን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ምክር በመግለጫው አስታውቋል። ይህ የሆነው ሃኒዬ በኢራኑ ፕሬዝዳንት ፔዝሽኪያን የሹመት ስነስርዓት ላይ ከተካፈሉ በኋላ መሆኑንም ተገልጿል።"ለጀግናው... 31.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-31T10:42+0300
2024-07-31T10:42+0300
2024-07-31T11:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2024
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
ሃኒዬ እና አንድ ጠባቂዎቹ በቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ መገደላቸውን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ምክር በመግለጫው አስታውቋል። ይህ የሆነው ሃኒዬ በኢራኑ ፕሬዝዳንት ፔዝሽኪያን የሹመት ስነስርዓት ላይ ከተካፈሉ በኋላ መሆኑንም ተገልጿል።
10:42 31.07.2024 (የተሻሻለ: 11:20 31.07.2024) ሃኒዬ እና አንድ ጠባቂዎቹ በቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ መገደላቸውን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ምክር በመግለጫው አስታውቋል። ይህ የሆነው ሃኒዬ በኢራኑ ፕሬዝዳንት ፔዝሽኪያን የሹመት ስነስርዓት ላይ ከተካፈሉ በኋላ መሆኑንም ተገልጿል።"ለጀግናው የፍልስጤም እና የእስላም ሀገር እንዲሁም የንቅናቄው ግንባር ታጋዮች እና ለታላቂቱ ሀገር ኢራን ሀዘናቸውን በመግለጽ፤ ረቡዕ ጠዋት የፖለቲካ ፅህፈት ቤት ኃላፊውእና የሃማስ እስላማዊ ንቅናቄ መሪው ዶ/ር ኢስማኢል ሃኒዬ ቴህራን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከአንድ ጠባቂያቸው ጋር ሰማዕት ሆነዋል ሲል የኢራን አብዮታዊ ዘብ ምክር ቤት መግለጫ አስነብቧል ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia