የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ሊቀ መንበር ቪያቼስላቭ ቮሎዲን በኢራኑ ፕሬዝዳንት የሹመት ስነ ስርዓት ላይ ለመሳተፍ ቴህራን ገብተዋልቮሎዲን ኢራን ሲደርሱ የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሀመድ ባገር ጋሊባፍ አቀባበል አድርገውላቸዋል።የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በዛሬው ዕለት የፓርላማ አባላት፣ የሀገሪቱ የበላይ ጠባቂ ምክር ቤት አባላት እና የፍትህ አካላት ኃላፊዎች በተገኙበት ቃለ መሃላ ይፈጸማሉ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240730/6517.html
የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ሊቀ መንበር ቪያቼስላቭ ቮሎዲን በኢራኑ ፕሬዝዳንት የሹመት ስነ ስርዓት ላይ ለመሳተፍ ቴህራን ገብተዋል
የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ሊቀ መንበር ቪያቼስላቭ ቮሎዲን በኢራኑ ፕሬዝዳንት የሹመት ስነ ስርዓት ላይ ለመሳተፍ ቴህራን ገብተዋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ሊቀ መንበር ቪያቼስላቭ ቮሎዲን በኢራኑ ፕሬዝዳንት የሹመት ስነ ስርዓት ላይ ለመሳተፍ ቴህራን ገብተዋልቮሎዲን ኢራን ሲደርሱ የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሀመድ ባገር ጋሊባፍ አቀባበል አድርገውላቸዋል።የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ... 30.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-30T16:41+0300
2024-07-30T16:41+0300
2024-07-30T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ሊቀ መንበር ቪያቼስላቭ ቮሎዲን በኢራኑ ፕሬዝዳንት የሹመት ስነ ስርዓት ላይ ለመሳተፍ ቴህራን ገብተዋል
16:41 30.07.2024 (የተሻሻለ: 17:20 30.07.2024)
ሰብስክራይብ