ትራምፕ የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ የመክፈቻ ስነ ስርዓትን ተቃወሙ

ሰብስክራይብ
ትራምፕ የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ የመክፈቻ ስነ ስርዓትን ተቃወሙ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ "የመክፈቻው ሥነ ሥርዓቱ አሳፋሪና አስቀያሚ ነበር" ሲሉ ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0