አሜሪካ ለዩክሬን የረዥም ርቀት ተተኳሽ እና ፀረ ታንክ ሚሳኤሎችን ያካተተ አዲስ ወታደራዊ የአየር መከላከያ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀች እርዳታው የሂማርስ (HIMARS) እና የጃቭሊን ሚሳኤል ተተኳሾችን የሚያካትት ሲሆን የዩክሬን አየር መከላከያ አቅምን ይጨምራል ሲል ዋይት ሀውስ ተናግሯል። ፓኬጁ እስከ 200 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት እንደሆነ ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240729/6481.html
አሜሪካ ለዩክሬን የረዥም ርቀት ተተኳሽ እና ፀረ ታንክ ሚሳኤሎችን ያካተተ አዲስ ወታደራዊ የአየር መከላከያ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀች
አሜሪካ ለዩክሬን የረዥም ርቀት ተተኳሽ እና ፀረ ታንክ ሚሳኤሎችን ያካተተ አዲስ ወታደራዊ የአየር መከላከያ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ለዩክሬን የረዥም ርቀት ተተኳሽ እና ፀረ ታንክ ሚሳኤሎችን ያካተተ አዲስ ወታደራዊ የአየር መከላከያ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀች እርዳታው የሂማርስ (HIMARS) እና የጃቭሊን ሚሳኤል ተተኳሾችን የሚያካትት ሲሆን የዩክሬን አየር መከላከያ... 29.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-29T19:16+0300
2024-07-29T19:16+0300
2024-07-29T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሜሪካ ለዩክሬን የረዥም ርቀት ተተኳሽ እና ፀረ ታንክ ሚሳኤሎችን ያካተተ አዲስ ወታደራዊ የአየር መከላከያ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀች
19:16 29.07.2024 (የተሻሻለ: 19:40 29.07.2024)
ሰብስክራይብ