በሩሲያ ቮልጎግራድ ክልል የመንገደኞች ባቡር ከጭነት መኪና ጋር በመጋጨቱ አደጋ መድረሱን የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ "ስድስት ፉርጎዎች ሀዲዱን ለቅቀው ሜዳ ላይ ወድቀዋል። ሶስት የአምቡላንስ ሰራተኞች የነፍስ አድን ተግባር እያከናወኑ መሆኑን " የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት ለስፑትኒክ ተናግሯል።በግጭቱ ጉዳት የደረሰበት የከባድ መኪና ሹፌር ሆስፒታል ገብቷል። በቮልጎግራድ ክልል አደጋ በደረሰበት የሀዲድ ክፍል የባቡር ጉዞ መቋረጡን የሩሲያ ምድር ባቡር አስታውቋል።"በአደጋው ጊዜ በአጠቃላይ 803 ተሳፋሪዎች በባቡሩ ውስጥ የነበሩ ሲሆን፤ ወደ 140 የሚጠጉ ሰዎች የመቁሰል አደጋ እንዳጋጠማቸው" የሩሲያ የምድር ባቡር አክሎ ገልጿል።ሰባት ልጆችን ጨምሮ 20 ሰዎች በቮልጎግራድ ክልል ወደሚገኘው ኮቴልኒኮቭስካያ ሆስፒታል ተወስደዋል ሲል የክልሉ አስተዳደር በቴሌግራም መልእክቱ ላይ አስፍሯል።ቪዲዮው ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ ነውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240729/6473.html
በሩሲያ ቮልጎግራድ ክልል የመንገደኞች ባቡር ከጭነት መኪና ጋር በመጋጨቱ አደጋ መድረሱን የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ
በሩሲያ ቮልጎግራድ ክልል የመንገደኞች ባቡር ከጭነት መኪና ጋር በመጋጨቱ አደጋ መድረሱን የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያ ቮልጎግራድ ክልል የመንገደኞች ባቡር ከጭነት መኪና ጋር በመጋጨቱ አደጋ መድረሱን የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ "ስድስት ፉርጎዎች ሀዲዱን ለቅቀው ሜዳ ላይ ወድቀዋል። ሶስት የአምቡላንስ ሰራተኞች የነፍስ አድን ተግባር እያከናወኑ... 29.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-29T17:40+0300
2024-07-29T17:40+0300
2024-07-29T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሩሲያ ቮልጎግራድ ክልል የመንገደኞች ባቡር ከጭነት መኪና ጋር በመጋጨቱ አደጋ መድረሱን የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ
17:40 29.07.2024 (የተሻሻለ: 18:20 29.07.2024)
ሰብስክራይብ