የሩሲያ ኩባንያዎች በደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኤክስፖ ላይ እንደሚሳተፉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋልበመስከረም ወር በደቡብ አፍሪካ በሚጀመረው "አፍሪካ ኤሮስፔስ ኤንድ ዲፌንስ 2024" በተሰኘው በአፍሪካ ትልቁ የመከላከያ እና አቪዬሽን ኤግዚቢሽን የመንግስት ንብረት የሆኑት ሮሶቦሮን ኤክስፖርት እና ሮስኮስሞስን ጨምሮ ቢያንስ 6 የሩሲያ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉ የደቡብ አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በሀገሪቱ ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ አቅራቢያ በሚገኘው ዋተርክሎፍ አየር ሃይል ጣቢያ በሚካሄደው ዝግጅት ላይ የኩባንያዎቹ ተሳትፎ የተረጋገጠ ሲሆን የቅርብ ጊዜ ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት መድረክ እንደሚሆን ተነገሯል።በተጨማሪም ሩሲያ በኤግዚቢሽኑ ላይ ሱፐርሶኒክ ቱ-160 ስትራቴጅካዊ ቦምብ ጣይ ተዋጊ አውሮፕላኗን ልታሳይ ትችላለች የተባለ ሲሆን፤ እንደ ዘገባው ከሆነ ሰባት የሩስያ ጦር ስፔሻሊስቶች ቡድን ለቦምብ ጣዩ ቱ-160 መምጣት ዝግጅት ለማድረግ በዚህ ሳምንት ዋተርክሎፍን መጎብኘታቸው ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240729/6465.html
የሩሲያ ኩባንያዎች በደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኤክስፖ ላይ እንደሚሳተፉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
የሩሲያ ኩባንያዎች በደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኤክስፖ ላይ እንደሚሳተፉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኩባንያዎች በደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኤክስፖ ላይ እንደሚሳተፉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋልበመስከረም ወር በደቡብ አፍሪካ በሚጀመረው "አፍሪካ ኤሮስፔስ ኤንድ ዲፌንስ 2024" በተሰኘው በአፍሪካ ትልቁ የመከላከያ እና አቪዬሽን... 29.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-29T17:27+0300
2024-07-29T17:27+0300
2024-07-29T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ኩባንያዎች በደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ኤክስፖ ላይ እንደሚሳተፉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል
17:27 29.07.2024 (የተሻሻለ: 17:40 29.07.2024)
ሰብስክራይብ