በፈረንሳይ የመሠረተ ልማት አውታሮች ላይ በተፈፀመው ጥቃት ሩሲያ ተሳትፋለች የሚለውን ክስ ማጭበርበር እና መሠረተ ቢስ ውንጀላ ነው ሲል ክሬምሊን አጣጣለ

ሰብስክራይብ
በፈረንሳይ የመሠረተ ልማት አውታሮች ላይ በተፈፀመው ጥቃት ሩሲያ ተሳትፋለች የሚለውን ክስ ማጭበርበር እና መሠረተ ቢስ ውንጀላ ነው ሲል ክሬምሊን አጣጣለበዕለታዊ አጭር መግለጫ ላይ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ያነሷቸው ተጨማሪ መግለጫዎች ክሬምሊን ሩሲያ ከገቡት ጃፓናዊው የፓርላማ አባል ሙኒዮ ሱዙኪ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም። የጃፓን አመራር ምዕራባውያን በሩሲያ ላይ ለሚወስዱት ወዳጅነት የጎደለው ድርጊት ተባባሪ መሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል። በጃፓን አዲስ የአሜሪካ ወታደራዊ እዝ መፈጠሩ፤ በሩሲያ ወታደራዊ ባለሙያዎች ትንታኔ የሚሰጥበት ጉዳይ ነው፤ ሁኔታውም እየተጠና ነው። ሩሲያ ከቬንዙዌላ ጋር ያላትን ግንኙነት የሁለቱንም ሀገራት ህዝቦች ፍላጎት መሠረት ባደረገ መልኩ እንዲሁም 'የማይነኩ ' ጉዳዮችን ጨምሮ ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጎልበት ትፈልጋለች።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0