የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከባድ ዝናብ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚደረገውን የነፍስ አድን ተግባርና ነዋሪዎቹ አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ የሚደረገውን ስራ በቀጥታ ሲከታተሉ እንደነበር የመንግስት መገናኛ ብዙሃኑ ኬ ሲ ኤን ኤ ዘግቧል።

ሰብስክራይብ
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከባድ ዝናብ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚደረገውን የነፍስ አድን ተግባርና ነዋሪዎቹ አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ የሚደረገውን ስራ በቀጥታ ሲከታተሉ እንደነበር የመንግስት መገናኛ ብዙሃኑ ኬ ሲ ኤን ኤ ዘግቧል።የሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ከባድ ዝናብ አጋጥሞታል፣ ይህም የአምኖክ ወንዝ የውሃ መጠን ከአደጋው ገደብ አመላካች በላይ ከፍ እንዲል አድርጓል። በዚህም ሳቢያ ከ5,000 በላይ ሰዎች በጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች እንዲከበቡ አድርጓቸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0