ኒኮላስ ማዱሮ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን ማሸነፋቸውን ተከትሎ ቬንዙዌላውያን ደስታቸውን ገልፀዋል

ሰብስክራይብ
ኒኮላስ ማዱሮ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን ማሸነፋቸውን ተከትሎ ቬንዙዌላውያን ደስታቸውን ገልፀዋል የቬንዙዌላ ብሄራዊ ምርጫ ኮሚሽን እንደገለፀው ማዱሮ 51.2% ድምጽ ሲያገኙ፤ ኤድመንዶ ጎንዛሌዝ 44.2% ድምጽ አግኝተዋል። የእነዚህ አሃዞች ውጤት አጠቃላይ ከተቆጠሩት 80% ድምፆች ላይ የተመሰረተ ነው።ማዱሮ ከኩባ ፣ ከኒካራጓ   ከቦሊቪያ እና ከሆንዱራስ የእንኳን ደስ ያሎት! መልእክት ደርሷቸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0