የሩሲያ ፓርላማ(ዱማ)ድንበር ተሻጋሪ የክሪፕቶ ገንዘብ ምንዛሬዎችን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችለውን ረቂቅ አዋጅ አሳልፏል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ፓርላማ(ዱማ)ድንበር ተሻጋሪ የክሪፕቶ ገንዘብ ምንዛሬዎችን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችለውን ረቂቅ አዋጅ አሳልፏል"ሁሉን ሀገራት ታማኝ እንዲሆኑ ለማድረግ እንደ ሁለንተናዊ የእሴት መስፈርት ሆኖ የሚያገለግል ትልቅ መሳሪያ ነው ብዬ አስባለሁ። " ሲሉ የሚለር እሴት ፈንድ መስራች እና ባለሀብት ቢል ሚለር እ.አ.አ ከሐምሌ 25-27 በናሽቪል በተካሄደው ዓመታዊ የቢትኮይን ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ክሪፕቶ ምንዛሬዎች በዓለም ዙሪያ ተወዳጅ እየሆኑ መምጣታቸውን ተከትሎ፣ ስፑትኒክ  በየትኞቹ ሀገራት ውስጥ በጣም ብዙ የክሪፕቶ ገንዘቦች አሉ የሚልና ሌሎች ተያያይዥ መረጃዎችን የሚያሳይ የመረጃ ቋት አዘጋጅቶ ያቀርብላችኋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0