ካሜሩን ከደቡብ አፍሪካ ጋር የተፈራረመችውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አፀደቀች የካሜሩን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዣን ኤኧርነስት ማሴና ንጋሌ ቢቤ "ይህ ስምምነት በሁለቱ በሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ያጠናክራል። የቢዝነስ እድሎችን ይጨምራል፣ ንግድና ሌሎች እንቅስቃሴዎችንም ያዳብራል" ሲሉ ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። እ.አ.አ. ሐምሌ 14 ቀን 2011 በኬፕ ታውን የተደረሰው እና ያለፈው ረቡዕ በካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ የፀደቀው ስምምነት የሚከተሉትን ጉዳዮች ያካትታል፦ 🟧 ንግድ ላልሆኑ በረራዎች የጋራ የማቆሚያ መብት። 🟧 የማረፍ ግዴታ ሳይኖር በግዛቶች ላይ የመብረር መብት። 🟧 ለመጫን/ለማውረድ መሬት የማግኘት መብት። 🟧 ለአየር አገልግሎት መሳሪያዎች ከቀረጥ ነፃ መብት። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240728/6409.html
ካሜሩን ከደቡብ አፍሪካ ጋር የተፈራረመችውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አፀደቀች
ካሜሩን ከደቡብ አፍሪካ ጋር የተፈራረመችውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አፀደቀች
Sputnik አፍሪካ
ካሜሩን ከደቡብ አፍሪካ ጋር የተፈራረመችውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አፀደቀች የካሜሩን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዣን ኤኧርነስት ማሴና ንጋሌ ቢቤ "ይህ ስምምነት በሁለቱ በሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ያጠናክራል። የቢዝነስ እድሎችን ይጨምራል፣... 28.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-28T17:31+0300
2024-07-28T17:31+0300
2024-07-28T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ካሜሩን ከደቡብ አፍሪካ ጋር የተፈራረመችውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አፀደቀች
17:31 28.07.2024 (የተሻሻለ: 18:20 28.07.2024)
ሰብስክራይብ