የሩሲያ ባህር ኃይል ሰልፍ በሴንት ፒተርስበርግ ተካሄደ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ባህር ኃይል ሰልፍ በሴንት ፒተርስበርግ ተካሄደ የሩስያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ ባህር ኃይል የሰልፍ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተዋል። ለሩሲያ ጦር ሰራዊት የባህር ኃይል ቀንን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ያስተላለፉት ፑቲን ከቻይና፣ አልጄሪያ፣ ግብፅ እና ህንድ መጥተው በሰልፉ ላይ ለተሳተፉ የባህር ሀይሎች ሰላምታ አቅርበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0