የካሊፎርኒያ ትልቁ የሰደድ እሳት በፍጥነት መባባሱን ቀጥሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለስደት ዳረገ በዩናይትድ ስቴትስ ሰሜን ካሊፎርኒያ ግዛት ከተነሱት በርካታ የሰደድ እሳቶች አንዱ የሆነው የፓርክ ፋየር ቺኮ ከተማ ውስጥ ተቀስቅሶ ከሁለት ቀናት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ወደ ግዛቱ ግዙፍ የሰደድ እሳትነት ተቀይሯል። እሳቱ ህንፃዎችን እንዳወደመ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እንዳፈናቀለ የተነገረ ሲሆን እስካሁን ከ307,000 በላይ ሄክታር መሬት አንድዷል። በሰዓት ከ4,000 እስከ 5,000 ሄክታር በሚደርስ ፍጥነት እየነደደ ያለማቋረጥ እየተባባሰ መጥቷል። እሳቱን አስጀምሯል የተባለ አንድ ግለሰብ ተይዞ ክስ ተመስርቶበታል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240727/6333.html
የካሊፎርኒያ ትልቁ የሰደድ እሳት በፍጥነት መባባሱን ቀጥሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለስደት ዳረገ
የካሊፎርኒያ ትልቁ የሰደድ እሳት በፍጥነት መባባሱን ቀጥሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለስደት ዳረገ
Sputnik አፍሪካ
የካሊፎርኒያ ትልቁ የሰደድ እሳት በፍጥነት መባባሱን ቀጥሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለስደት ዳረገ በዩናይትድ ስቴትስ ሰሜን ካሊፎርኒያ ግዛት ከተነሱት በርካታ የሰደድ እሳቶች አንዱ የሆነው የፓርክ ፋየር ቺኮ ከተማ ውስጥ ተቀስቅሶ ከሁለት ቀናት ባነሰ... 27.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-27T19:12+0300
2024-07-27T19:12+0300
2024-07-27T19:41+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የካሊፎርኒያ ትልቁ የሰደድ እሳት በፍጥነት መባባሱን ቀጥሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለስደት ዳረገ
19:12 27.07.2024 (የተሻሻለ: 19:41 27.07.2024)
ሰብስክራይብ