የዩክሬን ጦር በአጠቃላይ 13,825 ወታደሮችን ባሳለፍነው ሳምንት እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር በአጠቃላይ 13,825 ወታደሮችን ባሳለፍነው ሳምንት እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሩሲያ ጦር ዩክሬን በሚገኙ ወታደራዊ ተቋማት ላይ አነጣጥሮ ተኳሽ የጦር መሳሪያዎችን በመጠቀም 33 የቡድን ጥቃቶችን በሰባት ቀናት ውስጥ እንዳካሄደ ሚኒስቴሩ በሳምንታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል። የባሩድ ምረቻረቻ ፋብሪካዎች፣ ታጣቂ ተሸከርካሪዎች ማምረቻ ፋብሪካዎች፣ የኢነርጂ መሠረተ ልማት፣ የድሮን መገጣጠሚያ ፋብሪካዎች እና መሳሪያና የሰው ሀይል የጫኑ ባቡሮች ከተደበደቡት ኢላማዎች ውስጥ እንደሚካተቱ አክሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0