አንድ ሳቢሳ ዩናይትድ ኪንግደም ዶርሴት ውስጥ ብዙ የድንች ቺፕስ በመዝረፍ ከመደብር ታገደ

ሰብስክራይብ
አንድ ሳቢሳ ዩናይትድ ኪንግደም ዶርሴት ውስጥ ብዙ የድንች ቺፕስ በመዝረፍ ከመደብር ታገደ በቅጽል ስሙ ስቲቨን ሲጋል የተባለው ወፍ በ20 ወራት ውስጥ 30 ከረጢት ቺፕሶችን እንደሰረቀ ተዘግቧል። በጣም የሚወደውን የቢቢኪው-ስናክ ከመደርደሪያው ውስጥ መደበቁ ለውጥ ባለማምጣቱ በመደብሩ መግቢያ በር ስቲቨን እንዳይገባ የሚከለክል ምልክት ሊለጠፍ ችሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0