የአፍሪካ እና ሩሲያ ትብብር በታዳሽ ሃይል ነው ሲሉ የአፍሪካ ቢዝነስ ክለብ መስራች ገለጹ "ቀላል እና ፈጣን ነው። በዚህ ዓይነት ሃይል ነው ልንጀምር የሚገባው። የአፍሪካን ሀገራት ኢኮኖሚ ተጨማሪ ዘርፎችንም ያሳትፋል" ሲሉ ሉዊስ ጎውንድ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አፍሪካ ከኒውክሌር ሃይል ተጠቃሚ ልትሆን ትችላለች ነገር ግን "ውስብስብ፣ ረጅም እና ውድ ነው" ሲሉ በስቴት ዱማ ተዘጋጅቶ ከነበረውና ከአፍሪካ ጋር የኢነርጂ ትብብር መፍጠር ላይ ካተኮረው የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ጎን ለጎን አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240726/6249.html
የአፍሪካ እና ሩሲያ ትብብር በታዳሽ ሃይል ነው ሲሉ የአፍሪካ ቢዝነስ ክለብ መስራች ገለጹ
የአፍሪካ እና ሩሲያ ትብብር በታዳሽ ሃይል ነው ሲሉ የአፍሪካ ቢዝነስ ክለብ መስራች ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ እና ሩሲያ ትብብር በታዳሽ ሃይል ነው ሲሉ የአፍሪካ ቢዝነስ ክለብ መስራች ገለጹ "ቀላል እና ፈጣን ነው። በዚህ ዓይነት ሃይል ነው ልንጀምር የሚገባው። የአፍሪካን ሀገራት ኢኮኖሚ ተጨማሪ ዘርፎችንም ያሳትፋል" ሲሉ ሉዊስ ጎውንድ ለስፑትኒክ... 26.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-26T15:49+0300
2024-07-26T15:49+0300
2024-07-26T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአፍሪካ እና ሩሲያ ትብብር በታዳሽ ሃይል ነው ሲሉ የአፍሪካ ቢዝነስ ክለብ መስራች ገለጹ
15:49 26.07.2024 (የተሻሻለ: 16:20 26.07.2024)
ሰብስክራይብ