"የዩክሬን ዜግነት ቃል ገባልኝ"፦በሞስኮ መኪና በማፈንዳት እና በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት በማድረስ ተጠርጥሮ የተያዘው ግለሰብ ታሪኩን ይናገራል

ሰብስክራይብ
"የዩክሬን ዜግነት ቃል ገባልኝ"፦በሞስኮ መኪና በማፈንዳት እና በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት በማድረስ ተጠርጥሮ የተያዘው ግለሰብ ታሪኩን ይናገራል እንደ ይቭጌኒ ሴሬብርያኮቭ ገለፃ አንድ የኪዬቭ ልዩ አገልግሎት ቅጥረኛ ነው ተብሎ የሚታመን እንግዳ ሰው አንድ የሩሲያን ወታደር ከገደለ የዩክሬን ዜግነት እንደሚሰጠው ቃል እንደገባለት ተናግሯል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0