የፓሪስ አሽከርካሪዎች እና ታክሲ ሹፌሮች በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ምክንያት የተወሰኑ መስመሮች በመዘጋታቸው ቁጣቸውን አሰሙ የፈረንሳይ አሽከርካሪዎች ጭንቀታቸውን ለስፑትኒክ አካፍለዋል። ለአብዛኞቹ መኪኖች የተዘጉት መስመሮች ብዙውን ጊዜ በመንገዱ የግራ አቅጣጫ የሚገኙ ናቸው። እውቅና የተሰጣቸው የኦሎምፒክ ተሽከርካሪዎች ብቻ መጠቀም የተፈቀደላቸው ሲሆን እነዚህም የቡድን አውቶቡሶች እና አጃቢዎቻቸው፣ ውድ የከተማ ታክሲዎች፣ የህዝብ ማመላለሻ እና የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶች ናቸው። በእነዚህ የኦሎምፒክ መንገዶች ላይ የሚያሽከረክሩት €135 (በግምት 147 ዶላር) ቅጣት ይጠብቃቸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240726/6237.html
የፓሪስ አሽከርካሪዎች እና ታክሲ ሹፌሮች በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ምክንያት የተወሰኑ መስመሮች በመዘጋታቸው ቁጣቸውን አሰሙ
የፓሪስ አሽከርካሪዎች እና ታክሲ ሹፌሮች በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ምክንያት የተወሰኑ መስመሮች በመዘጋታቸው ቁጣቸውን አሰሙ
Sputnik አፍሪካ
የፓሪስ አሽከርካሪዎች እና ታክሲ ሹፌሮች በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ምክንያት የተወሰኑ መስመሮች በመዘጋታቸው ቁጣቸውን አሰሙ የፈረንሳይ አሽከርካሪዎች ጭንቀታቸውን ለስፑትኒክ አካፍለዋል። ለአብዛኞቹ መኪኖች የተዘጉት መስመሮች ብዙውን ጊዜ በመንገዱ የግራ... 26.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-26T13:49+0300
2024-07-26T13:49+0300
2024-07-26T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የፓሪስ አሽከርካሪዎች እና ታክሲ ሹፌሮች በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ምክንያት የተወሰኑ መስመሮች በመዘጋታቸው ቁጣቸውን አሰሙ
13:49 26.07.2024 (የተሻሻለ: 14:20 26.07.2024)
ሰብስክራይብ