የሩሲያ ጦር በክራማቶርስክ የሚገኘውን 56ኛ የዩክሬን ጦር ብርጌድ የሚሳኤል እና የመድፍ ጦር መሳሪያ ማከማቻ በኢስካንደር ሚሳኤል ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በክራማቶርስክ የሚገኘውን 56ኛ የዩክሬን ጦር ብርጌድ የሚሳኤል እና የመድፍ ጦር መሳሪያ ማከማቻ በኢስካንደር ሚሳኤል ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀከወደሙት መሳሪያዎች መካከል ሂማርስ አስወንጫፊ፣ አምስት ግራድ ኤም.አር.ኤስ ዩኒት፣ አምስት ታንኮች እና 10 የሚጠጉ ብረታማ የጦር መኪኖች እንደሚገኙበት ሚኒስቴሩ አስታውቋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0