ታንዛኒያ በዳሬሰላም እና ዶዶማ መካከል ስታንዳርድ ጌጅ የባቡር መስመር አስመረቀች የታንዛኒያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ማሳንጃ ካዶጎሳ ጅማሮው ትልቅ ምዕራፍ መሆኑን ገልጸው የተሳፋሪዎችን አወንታዊ ምላሽ ጠቅሰዋል። "በ14 ፉርጎዎች ጀምረን ሀሉም ሙሉ ናቸው" ሲሉ የኤሌክትሪክ ባቡሩ ከመነሳቱ በፊት መናገራቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240725/6197.html
ታንዛኒያ በዳሬሰላም እና ዶዶማ መካከል ስታንዳርድ ጌጅ የባቡር መስመር አስመረቀች
ታንዛኒያ በዳሬሰላም እና ዶዶማ መካከል ስታንዳርድ ጌጅ የባቡር መስመር አስመረቀች
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ በዳሬሰላም እና ዶዶማ መካከል ስታንዳርድ ጌጅ የባቡር መስመር አስመረቀች የታንዛኒያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ማሳንጃ ካዶጎሳ ጅማሮው ትልቅ ምዕራፍ መሆኑን ገልጸው የተሳፋሪዎችን አወንታዊ ምላሽ ጠቅሰዋል። "በ14 ፉርጎዎች ጀምረን... 25.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-25T17:24+0300
2024-07-25T17:24+0300
2024-07-25T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ታንዛኒያ በዳሬሰላም እና ዶዶማ መካከል ስታንዳርድ ጌጅ የባቡር መስመር አስመረቀች
17:24 25.07.2024 (የተሻሻለ: 17:40 25.07.2024)
ሰብስክራይብ