የፍልስጤም አትሌቶች በፓሪስ ቻርለስ ደጎል አየር ማረፊያ የጀግኖች አቀባበል ተደረገላቸው

ሰብስክራይብ
የፍልስጤም አትሌቶች በፓሪስ ቻርለስ ደጎል አየር ማረፊያ የጀግኖች አቀባበል ተደረገላቸው "በዚህ በጣም አስቸጋሪ እና ውስብስብ ዓመት" በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ላይ መሳተፋቸው በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም "የተስፋና የህልውና ምልክት" ነው ሲል በአቀባበሉ ተሳታፊ የነበረ አንድ ግለሰብ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል። ይህ ድጋፍ "ለጋዛ ልጆች ትልቅ ትርጉም አለው" ሲል ከአትሌቶቹ አንዱ ጠቁሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0