የሩሲያ እና ቻይና ስልታዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በቹክቺ እና ቤሪንግ ባህር እንዲሁም በሰሜናዊው የፓሲፊክ ውቅያኖስ ክፍል የጋራ ቅኝት አደረጉ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ እና ቻይና ስልታዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በቹክቺ እና ቤሪንግ ባህር እንዲሁም በሰሜናዊው የፓሲፊክ ውቅያኖስ ክፍል የጋራ ቅኝት አደረጉ በረራው ከአምስት ሰዓታት በላይ የፈጀ ሲሆን በአንዳንድ የበረራው መስመር ክፍሎች የአየር ቡድኑ ከውጭ ሀገራት በመጡ ተዋጊዎች ታጅቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0