ሞስኮ በተካሄደው የ2024 አይዶል የዓለም ሰርከስ ጥበብ ፌስቲቫል የኢትዮጵያ አክሮባት ቡድን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘ

ሰብስክራይብ
ሞስኮ በተካሄደው የ2024 አይዶል የዓለም ሰርከስ ጥበብ ፌስቲቫል የኢትዮጵያ አክሮባት ቡድን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘ ጥቁር ንስሮች ተብሎ የሚጠራው ቡድን አጋርን በእግር መወርወር የሚያካትተውን ውስብስብ የሰርከስ ዓይነት ኢካሪያን ጨዋታዎች አከናውኗል። ኢትዮጵያውያኑ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ከተውጣጡ 22 ቡድኖች ጋር ነው የተወዳደሩት። ከቻይና፣ ሰሜን ኮሪያ እና ሩሲያ የመጡ ቡድኖች ወርቃማ "አይዶሎች" ተብለው አሸንፈዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0