የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኩሌባ ሀገራቸው ከሩሲያ ጋር ድርድር ለመጀመር ዝግጁ መሆኗን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት የሞስኮም አቋም እንደሆነ ገልጾ፤ አስፈላጊ የሆኑት ዝርዝር ጉዳዮች ግን እስካሁን የማይታወቁ ናቸው ሲል ክሬምሊን አስተውቋል።

ሰብስክራይብ
የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኩሌባ ሀገራቸው ከሩሲያ ጋር ድርድር ለመጀመር ዝግጁ መሆኗን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልእክት የሞስኮም አቋም እንደሆነ ገልጾ፤ አስፈላጊ የሆኑት ዝርዝር ጉዳዮች ግን እስካሁን የማይታወቁ ናቸው ሲል ክሬምሊን አስተውቋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0