በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደው ኢንዲካር የመኪና እሸቅድድም ላይ ከፍተኛ አደጋ ደረሰብዙ መኪኖች ጠባብ በሆነው ቦታ ላይ ከተጋጩ በኋላ አንዱ መኪና ሌላውን እንደ መወጣጫ በመጠቀም ሌላ መኪና ላይ ወጥቶ ተገልብጧል። በሁነቱ ምንም አይነት ጉዳት ባይደርስም ውድድሩ ግን ሊቆም ችሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240724/6113.html
በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደው ኢንዲካር የመኪና እሸቅድድም ላይ ከፍተኛ አደጋ ደረሰ
በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደው ኢንዲካር የመኪና እሸቅድድም ላይ ከፍተኛ አደጋ ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደው ኢንዲካር የመኪና እሸቅድድም ላይ ከፍተኛ አደጋ ደረሰብዙ መኪኖች ጠባብ በሆነው ቦታ ላይ ከተጋጩ በኋላ አንዱ መኪና ሌላውን እንደ መወጣጫ በመጠቀም ሌላ መኪና ላይ ወጥቶ ተገልብጧል። በሁነቱ ምንም አይነት ጉዳት ባይደርስም... 24.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-24T10:37+0300
2024-07-24T10:37+0300
2024-07-24T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий