በቻይና ጂናን ከተማ ትልቅ ድልድይ በአስደናቂ ሁኔታ እንዲፈርስ ተደርጓል

ሰብስክራይብ
በቻይና ጂናን ከተማ ትልቅ ድልድይ በአስደናቂ ሁኔታ እንዲፈርስ ተደርጓል1057 ሜትር ርዝመት እና 15.5 ሜትር ስፋት ያለው አሮጌው ትልቁ ድልድይ፤ በጥቂት አመታት ውስጥ በተገነባው አዲስ እና ከቀድሞው የበለጠ ትልቅ በሆነ ድልድይ ሊተካ በመሆኑ ነው እንዲፈርስ የተደረገው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0