እ.አ.አ ዛሬ ሐምሌ 23 በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ በፍልስጤም አንጃዎች መካከል የተደረገውን ስምምነት አስመልክቶ የማጠቃለል ሥነ-ሥርዓት ተካሄዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ተገኝተዋል። ፋታህ እና ሃማስ መለያየታቸውን አቁመው ለፍልስጤም አንድነት ጠንክረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ሥምምነትን ተፈራርመዋል።ቀደም ሲል ፋታህ እና ሃማስ ከአስር ዓመታት በላይ በመካከላቸው የነበረውን መለያየት ለመፍታት በግብፅ ካይሮ ከተማ እ.አ.አ በ2011 እንዲሁም በ2017 የእርቅ ስምምነት መፈረማቸው ይታወሳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240723/6081.html
እ.አ.
እ.አ.
Sputnik አፍሪካ
እ.አ.አ ዛሬ ሐምሌ 23 በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ በፍልስጤም አንጃዎች መካከል የተደረገውን ስምምነት አስመልክቶ የማጠቃለል ሥነ-ሥርዓት ተካሄዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ተገኝተዋል። ፋታህ እና ሃማስ መለያየታቸውን... 23.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-23T16:59+0300
2024-07-23T16:59+0300
2024-07-23T17:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий