የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ግዛት የሚገኘውን የኢቫኖ-ዳርዬቭካ መንደርን ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ግዛት የሚገኘውን የኢቫኖ-ዳርዬቭካ መንደርን ነፃ ማውጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀከሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች🟠 ዩክሬን ባለፈው ቀን እስከ 2040 የሚደርሱ ወታደሮቿን አጥታለች።🟠 አሜሪካ ሰራሹ የአብራም ታንክ በሩሲያ ጦር ወድሟል።🟠 የሩሲያ ጦር በፈጸመው ጥቃት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ማምረቻ ቦታን አውድሟል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0