ቱርክ ለብሪክስ አባልነት በፍጥነት ማመልከት አለባት ሲል የአርበኞች ፓርቲ (ቫታን)ገለፀ

ሰብስክራይብ
ቱርክ ለብሪክስ አባልነት በፍጥነት ማመልከት አለባት ሲል የአርበኞች ፓርቲ (ቫታን)ገለፀ "ቱርክ በተቻለ ፍጥነት የብሪክስ ሕብረት አባል ለመሆን ማመልከት አለባት። የአለም የውጪ ንግድ ስርዓት በብሪክስ በኩል ከምዕራባውያን የበላይነት እራሱን ነጻ ማውጣት አለበት" ሲሉ የቱርክ አርበኞች ፓርቲ ምክትል መሪ ሃካን ቶኩሩሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ባለፈው ወር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን አንካራ ብሪክስን ለመቀላቀል ማሳባቸውን ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0